የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ውድ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች በሀገር አቀፍ፣ በከተማና በክፍለ ከተማችን የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት እንዲሁም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ በንቃት በመሳተፍ እርስ በእርስ በመደጋገፍ ጅምር ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በጋራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡  

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

WhatsApp
Telegram
TikTok
Scroll to Top