aradasub

የሀገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር

የሀገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር የከተማውን ገጽታ ግንባታ ስራ በማሳደግ፣ ውጤትን መሠረት ያደረጉ የተቋማት አፈፃፀም ክትትል፣ግምገማ በማድረግ፣ሁለንተናዊ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ የካቢኔ ውሳኔዎችን በማስፈጸም እና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የአገልግሎት አሰጣጡ ፍትሃዊ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡

የሀገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር Read More »

የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ውድ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች በሀገር አቀፍ፣ በከተማና በክፍለ ከተማችን የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት እንዲሁም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ በንቃት በመሳተፍ እርስ በእርስ በመደጋገፍ ጅምር ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በጋራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡  

የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ Read More »

WhatsApp
Telegram
TikTok
Scroll to Top