አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
አራዳ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ ካሉት 11 ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከተማዋ የተቆረቆረችበት አካባቢ ነው፡፡
ተልዕኮ
የሀገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር የከተማውን ገጽታ ግንባታ ስራ በማሳደግ፣ ውጤትን መሠረት ያደረጉ የተቋማት አፈፃፀም ክትትል፣ግምገማ በማድረግ፣ሁለንተናዊ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ የካቢኔ ውሳኔዎችን በማስፈጸም እና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የአገልግሎት አሰጣጡ ፍትሃዊ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡
ራዕይ
አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡
እሴት
ግልጸኝነትና ተጠያቂነት
ቅንነት
ታማኝነት
ተነሳሽነት
የላቀ አገልግሎት
የሕግ የበላይነት
የላቀ የሕዝብ ጥቅም
በእውቀትና በእምነት መምራት፡፡
አራዳ ክፍለ ከተማ መመስረት.
ከላይ ለመጠቆም እንደተሞከረው አራዳ ውስጥ ቤተ-መንግሰት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ)፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቢሮ፣ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፣ የሉሲ (ድንቅነሽ) ቅሪተ አካል የሚገኝበት ሙዚየም፣ የ4 ኪሎ የድል ሀውልት፣ የ6 ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት፣ የ4 ኪሎና 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምኒልክ ሀውልት፣ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት፣ የቴዎድሮስ አደባባይ፣ የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡
የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ውድ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች በሀገር አቀፍ፣ በከተማና በክፍለ ከተማችን የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት እንዲሁም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ በንቃት በመሳተፍ እርስ በእርስ በመደጋገፍ ጅምር ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በጋራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ መልካም ድሎችን የምንጎናጸፍበትና ለትውልድ የሚተላለፍ ስራ የምንሰራበት ጊዜ አሁን መሆኑን በመረዳት፤ በሁሉም ዘርፍ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አቅማችንን በማሳደግና የዜጎቻችንን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የገበያ መዋዥቅን ለመቋቋም ብቻ ሳይሆን ተኪምርቶችን በማምረትና በአለም አቀፍ ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ ያለንን ኢኮኖሚና የሰው ሀይል በአግባቡ የመጠቀም ስራ መስራት የሁላችንም ሀላፊነት በመሆኑ በተለይም የወጣቶችን የስራና ክህሎት ስልጠናዎችን የማጠናከርና ወደስራ የማስገባት ስራችን አምራች ዜጋ የመፍጠር የብልጽግናችን መሰረት ነው፡፡
አቶ ጌታሁን አበራ
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
የሀገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር
አራዳ ክፍለ ከተማ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
አራዳ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ
አራዳ ክፍለ ከተማ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ታሪካዊ ቦታዎችና ቅርሶች የሚገኙበት ናት፡፡
ውድ የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች ፡፡
አድራሻ፡
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር | 4 ኪሎ, አዲስ አበባ ከተማ , ኢትዮጵያ.
ኢ-ሜል
info@aradasubcity.gov.et
የስራ ሰዐት
ከ ስኞ - ቅዳሜ: 9am - 6pm
ከታሪካዊ ቦታዎች አንፃር
ሰባ ደረጃ
This is Modal Title
የራስ መኮንን ድልድይ
This is Modal Title
ሲኒማ ኢትዮጵያ
This is Modal Title
ሲኒማ አምፒር
This is Modal Title
ሰይጣን ቤት እየተባለ የሚጠራው ሲኒማ ቤቶች
This is Modal Title
ኢትዮጵያ ቤተ-መንግስትን
This is Modal Title
ስራችንን ይመልከቱ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ መልካም ድሎችን የምንጎናጸፍበትና ለትውልድ የሚተላለፍ ስራ የምንሰራበት ጊዜ አሁን መሆኑን በመረዳት፤