ስለ አራዳ ክፍለ ከተማ
ስለ እኛ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ታሪካዊ ቦታዎችና ቅርሶች የሚገኙበት ሲሆን የሀገራችን ኢትዮጵያ ቤተ-መንግስትን ጨምሮ ታላላቅ የመንግስታና ሀይማኖታዊ ተቋማት የሚገኝበት ነው፡፡ ከታሪካዊ ቦታዎች አንፃርም ሰባ ደረጃና የራስ መኮንን ድልድይ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያና ሲኒማ አምፒር እንዲሁም የመጀመሪያው ፊልም የተያበት በተለምዶ ሰይጣን ቤት እየተባለ የሚጠራው ሲኒማ ቤቶች ይገኙበታል፡፡
አራዳ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የሚከወኑባት ለከተማዋ ዘመናዊነትንና ከተሜነትን በአንድ ላይ እንዲስፋፋ በማድረግ በኩል ቅዳሚ ናት፡፡
አድራሻ
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር | 4 ኪሎ, አዲስ አበባ ከተማ , ኢትዮጵያ.
ስልክ
09-11-24-57-39
09-03-80-11-11
info@aradasubcity.gov.et
info@aradasubcity.gov.et
የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ መልካም ድሎችን የምንጎናጸፍበትና ለትውልድ የሚተላለፍ ስራ የምንሰራበት ጊዜ አሁን መሆኑን በመረዳት፤ በሁሉም ዘርፍ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አቅማችንን በማሳደግና የዜጎቻችንን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የገበያ መዋዥቅን ለመቋቋም ብቻ ሳይሆን ተኪምርቶችን በማምረትና በአለም አቀፍ ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ ያለንን ኢኮኖሚና የሰው ሀይል በአግባቡ የመጠቀም ስራ መስራት የሁላችንም ሀላፊነት በመሆኑ በተለይም የወጣቶችን የስራና ክህሎት ስልጠናዎችን የማጠናከርና ወደስራ የማስገባት ስራችን አምራች ዜጋ የመፍጠር የብልጽግናችን መሰረት ነው፡፡
አቶ ጌታሁን አበራ
የእኛ ቡድን
Martin Stommer
Founder / CEO
Martin is a well-established business coach for 12+ years. His way of coaching and guiding reflects his helpful and friendly nature.
Barbara Cooper
Founder / CEO
Barbara is an award winning coach who has helped over 25+ businesses start and flourish online. She loves interacting and making friends.
Jason Ester
Founder / CEO
Graduating from one of the top universities and an expert in helping IT businesses grow, Jason has been a friend and guide to many budding entrepreneurs.
